Mols.gov.et

ፈጣንና ቀልጣፋ የመንግስት አገልግሎትን በሁሉም ክልሎች በእኩል ተደራሽ የማድረግ ጥረት

መስከረም 27, 2025
ፈጣንና ቀልጣፋ የመንግስት አገልግሎትን በሁሉም ክልሎች በእኩል ተደራሽ የማድረግ ጥረት በሥራና ክህሎት ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ጨምሮ በርካታ የመንግስት አገልግሎቶችን ፈጣንና ቀልጣፋ በሆነ መልኩ በአንድ ማዕከል ለማቅረብ የተቋቋሙት ‹‹መሶብ›› የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከላት በማዕከላዊና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች እንዲሁም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ተመርቀው ሥራ ጀምረዋል፡፡
amAM
Scroll to Top