Mols.gov.et

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አመሰራረት

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሀገራዊ ሪፎርሙን ተከትሎ የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1263/2014 ተቋቋመ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሀገራዊ ሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የክህሎት ልማት እና የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳዮችን በበላይነት እንዲመራ ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡

ራዕይ

በ2022 ዓ.ም የሥራ ፍላጎትና አቅርቦት ተጣጥሞ ምቹ የሥራ ዕድል የተፈጠረባት ኢትዮጵያን ማየት::

ተልዕኮ

ለፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ክህሎት በማዳበር ዘላቂ የስራ እድሎችን ፍትሃዊ ተደራሽነት ማረጋገጥ።

እሴቶች

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት

amAM
Scroll to Top