Mols.gov.et

Innovation for Development Breakfast Meeting (I4DB) ውይይት ተካሄደ

የካቲት 1, 2024
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሶስተኛውን ዙር (Innovation for Development Breakfast Meeting (I4DB)) ውይይት አካሄደ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ካውንስል አባላትና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች በየወሩ ማለዳ 1፡00 ሰዓት ተገናኝተው ተቋማዊና አገራዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ መፍትሔ አፍላቂ ምክክር የሚያደርጉበት Innovation for Development Breakfast Meeting (I4DB) ሶስተኛው ዙር ውይይት ተካሄዷል ፡፡ በውይይቱ ከኢንተርፕሪነርሺፕና የኢኖቬሽን ስልጠና በኋላ እንደ ተቋም የመጡ ለውጦችና በሥራ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችና የመፍትሄ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡
amAM
Scroll to Top