Mols.gov.et

‹‹የአፍሪካ የሥራ ፈጠራ ፎረም››

ታህሳስ 17, 2024
ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ተሰታፊ የሆነበት የሴቶችና የወጣቶች የፋይናንስ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ‹‹የአፍሪካ የሥራ ፈጠራ ፎረም›› በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ፎረሙ አፍሪካውያን ሴቶችና ወጣቶች በፍጥነት እያደገ ከሚገኘው ከዲጂታል ኢኮኖሚ በፍትሃዊነት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በሚያስችሉ አጀንዳዎች ላይ በዋነኝነት በማተኮር እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
amAM
Scroll to Top