Mols.gov.et

በአሜሪካን ሀገር በፈጣን ምግብ ዝግጅት እና በዶሮ ሳንዱች የሚታወቀው ቺክ-ፊል-ኤ (Chick-fil-A) በሆቴልና መስተንግዶ ኢንዱስትሪው ያለውን ሰፊ ልምድ ለማካፈል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡

ሰኔ 27, 2023
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የቺክ-ፊል-ኤ (Chick-fil-A) ባለቤትና ኦፕሬተር ላንስ ሪድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ላንስ ሪድ በውይይቱ ወቅት እንደገለፁት በክህሎት ልማቱ ዘርፍ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እያከናወነ ያለውን ሥራ የሚበረታታ መሆኑን ጠቁመው ድርጅቱ ሥልጠናዎችን በመስጠት፣ የእውቀት ሽግግር ለማድረግ እና በመስኩ ያካበተውን ተሞክሮ ለማካፈል ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡
amAM
Scroll to Top