Mols.gov.et

በክልል ደረጃ የሚካሄደው የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድርና ኤግዚቢሽን ተጀመረ

ሚያዝያ 24, 2025
በክልል ደረጃ የሚካሄደው የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድና ኤግዚቢሽን ተጀመረ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ የመጀመሪያ ዙር የክህሎት የቴክኖሎጂና ተግባራዊ ጥናትና ምርምርና ውድድርና ኤግዚቢሽን ማካሄድ ጀመረ። “ብሩህ አእምሮዎች፤ በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ቃል በ20 ሙያዎች የሚደረገው የክህሎት ውድድር 61 ተወዳዳሪዎችን በማሳተፍ ከሚያዝያ 15-18/2017 ዓ.ም በአርባምንጭ ና በሶዶ ፖሊ ኮሌጆች ይካሄዳል፡፡ በሌላ በኩል የቴክኖሎጂ እና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድሮች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሚያዝያ 17/2017 እንደሚጀምሩ ተገልጿል፡፡
amAM
Scroll to Top