Mols.gov.et

ዓለም አቀፍ እውቅና ያገኘው ማዕከል

September 7, 2024
ዓለም አቀፍ እውቅና ያገኘው ማዕከል በብየዳ ስልጠና ዓለም አቀፍ እውቅና ያገኘው እና በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያና ብቸኛ የሆነው የምህንድስና ልህቀት ማዕከል አዲስ ህንፃ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተመርቆ ሥራ ጀምሯል፡፡ ማዕከሉ በሀገራችን በብየዳ ሙያ የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎችን እየሰጠ ሲሆን “ፈጠራን በክህሎት” በሚል መሪ ሀሳብ በትላንትናው ዕለት በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተከፈተውን የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በማስተናገድ ላይ ይገኛል፡፡
somSOM
Scroll to Top