X
15%

Mols.gov.et

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን…

August 11, 2024
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የ2016 ዓ.ም በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞች እና የአረጋዋያን ቤት እና ት/ቤት ማስፋፊያ ግንባታ አስጀምረዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ለባቢሌ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የማሰልጠኛ ቁሳቁስ እና ለ1000 ተማሪዎች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል።
oro