Mols.gov.et

“ክህሎት ለተወዳዳሪነት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ የሚገኘውን 3ኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድርን የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች እየተጎበኘ ይገኛል።

May 24, 2023
በዛሬው ዕለት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ የሥራ ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ንጉሡ ጥላሁን፣ የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ተሻለ በሬቻ፣ የኘላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ነመራ ገበየሁ እና የመከላከያ ሚኒስቴር የጥናትና ምርምር ሀላፊ ብ/ጄኔራል ይታየው ገላው፣ የፈርስት ኮንሰልት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ነቢል ኬሎ እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት የሥራ ሀላፊዎች የውድድሩን ሂደት በመጎብኘት ተሳታፊዎችን አበረታተዋል።
oroORO
Scroll to Top