September 8, 2025 የዘርፋችን የወቅቱ ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ የበቃ የሰው ሀይል ለኢኮኖሚው ከማቅረብ... የዘርፋችን የወቅቱ ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ የበቃ የሰው ሀይል ለኢኮኖሚው ከማቅረብ ባሻገር የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን በብዛት ማቅረብ ነው፡፡ ክቡር ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ
September 5, 2025 ዘመን ተሻጋሪ ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት የኢትዮጵያን ከፍታ እውን ለማድረግ እንተጋለን... ዘመን ተሻጋሪ ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት የኢትዮጵያን ከፍታ እውን ለማድረግ እንተጋለን -ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል