Mols.gov.et

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ

October 16, 2024
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም በመገምገም ላይ ይገኛል። በዘርፉ ደረጃ እየተደረገ በሚገኘው የግምገማ መድረክ የሥራና ከሀሎት ሚኒስትር ክብረት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል እና የሥራና ከሀሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምረትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ሰለሞን ሶካን ጨምሮ የዘርፉ አመራርና ባለሙያዎች ተገኝተዋል። በተያዘው በጀት ዓመት 4.2 ለሚሆኑ ዜጎች በሀገር ውስጥ እንዲሁም 700 ሺህ ደግሞ በውጭ ሀገር ሥራ ዕድል ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ ይገኛል።
en_USEN
Scroll to Top