Mols.gov.et

5ኛው የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሚኒስትሮች የፍልሰት ጉዳዮች ፎረም …

February 29, 2024
“የመደበኛ ፍልሰት ትሩፋቶች ለወጣቶች የሥራ ዕድል፣ ለክህሎት ልማት እና ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው 5ኛው የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሚኒስትሮች የፍልሰት ጉዳዮች ፎረም የማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የፎረሙ አባላ ሀገራት ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የሥራ ኃለፊዎችን ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍና ሀጉር አቀፍ ድርጅጅቶች የሥራ ኃላፊዎች እና ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡
en_USEN
Scroll to Top