Mols.gov.et

የኢትዮጵያ ስታርትአፕ ሽልማት…

June 3, 2024
#አሁን #HappeningNow የኢትዮጵያ ስታርትአፕ ሽልማት በመካሄድ ላይ ነው። በመርሃ ግብሩ ም/ል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ አመራሮች፣ ሥራ ፈጣሪዎች፣ አጋሮችና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። ግንቦት 26/2016 ዓ.ም ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በድረገጽ፡- https://mols.gov.et/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/MolsFDRE ቴሌግራም፦https://t.me/fdre_mols ቲክቶክ:- tiktok.com/@mols_official የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት https://lmis.gov.et
en_USEN
Scroll to Top