“ብሩህ አእምሮዎች፤ በክህሎት የበቁ ዜጎች”
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት እና ስልጠና ቢሮ ለአራተኛ ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ክልሉን የሚወክሉ ተወዳዳሪዎችን ለመለየት የሚያስችለውን በክላስተር ደረጃ ውድድሮችን እያካሄደ ነው፡፡
በዚህም የሀላባ፣ የሆሳዕ እና የወራቤ ክላስተር በሚገኙ አሰልጣኞች፣ ሰልጣኞች እና ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች መካከል የሚደረግ ውድድር እየተካሄደ ይገኛል፡፡