Mols.gov.et

“ብሩህ አምዕሮዎች ፣በክህሎት የበቁ ዜጎች”

March 29, 2025
“ብሩህ አምዕሮዎች ፣በክህሎት የበቁ ዜጎች” በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልልለ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ “ብሩህ አምዕሮዎች ፣በክህሎት የበቁ ዜጎች የቡታጅራ ክላስተር ኮሌጆች ዓመታዊ የቴክኖሎጂ ፣የክህሎትና ተግባራዊ ጥናት ምርምር ውድድር ተጠናቀቀ። በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት ዶ/ር ብሩክ ከድርን ጨምሮ የፌዴራል፣ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳና የከተማው ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።
en_USEN
Scroll to Top