Mols.gov.et

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትብብር …

August 26, 2024
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትብብር በፐብሊክ ኢንተርፕሪነርሺፕ እና የኢኖቬሽን ሥነ ምህዳርን ምቹ ለማድረግ ያለመ ስልጠና ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች መሰጠት ጀምሯል። በመድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ- መስተዳድር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰውና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል እንዲሁም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።
en_USEN
Scroll to Top