Mols.gov.et

ስኬታማ ኢንተርፕሩነሮች…

December 8, 2023
ስኬታማ ኢንተርፕሩነሮች የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እያከበረ በሚገኘው ዓለም አቀፍ ኢንተርፕሪነርሺፕ ሣምንት በአገራችን የሚገኙ ስኬታማ ኢንተርፕሪነሮች የተሞክሮዎች ቀርበዋል፡፡ የኢንተርፕሪነርሽፕ ምህዳሩን በማስፋትና በማሳደግ ረገድ ሚዲያ ያለው ሚናን የተመለከተ የፓናል ውይይትም ተካሂዷል፡፡ በተለይም በሚዲያ የሚተላለፉ የፈጠራና የቴክኖሎጂ ውድድሮች የፈጠራ ሃሳቦችን በማስፋትና ወጣት ሥራ ፈጣሪዎችን በማነሳሳት እንዲሁም ፈጠራና ኢኖቬሽን ባህል እንዲሆን የሚያስችል የአመለካከት ለውጥ በማስፈን ረገድም ጉልህ ሚናን እንደሚጫወቱ በመድረኩ ተገልጿል፡፡
en_USEN
Scroll to Top