ሥራ እየፈለጉ ነው – የሀገር ውስጥ፣ የውጭ ሀገር ወይስ የርቀት?
የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (E-LMIS) ፍትሃዊ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ጥራት ያላቸውን የሥራ ዕድሎች በሙሉ በአንድ ቦታ እንዲያገኙ ያስችልዎታል።
🌍በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ሰርቶ ለመለወጥና ካሰቡት ለመድረስ የሥራ ገበያ ስነ-ምህዳሩ ላይ ስላለው በቂ፣ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ ያስፈልጎታል። ለዚህም የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት በእጅጉ ያግዝዎታል።
✅ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሥራ ዕድሎች መረጃ ለማግኘት የሚከተለው ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው አሁኑኑ ይመዝገቡ! የሥራ ገበያ መረጃውን ዓለም ይቀላቀሉ! ሁሉንም መረጃ በነፃ ያግኙ!
🔗 [lmis.gov.et]
ፍትሃዊ እና ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ለሁሉም!
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር