❗#ለጥንቃቄ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ስምና ሎጎ በመጠቀም የተለያዪ ግለሰቦች የማህበራዊ ትስስር ገፆችን በመክፈት አሳሳች መረጃዎችን እያሰራጩ ይገኛል።
የቴሌግራም ቻናላችንን ጨምሮ ሚኒስቴር መስሪያቤታችን የሚጠቀምባቸው ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ሊንክ ከዚህ በታች ያሉት ብቻ መሆናቸውን በአክብሮት እንገልፃለን።
ነሐሴ 4/2017 ዓ.ም ፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
🌐 Official Website: mols.gov.et
📘 Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE
📣 Telegram: t.me/fdre_mols
🎵 TikTok: tiktok.com/@mols_official
🐦 Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር
🟢 WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y