Mols.gov.et

የጎመራ ህልም …

April 6, 2024
የጎመራ ህልም … ሀገራችንን ወደታለመላት የብልፅግና ማማ ለማውጣት የስታርት አፖች እስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው:: ይህንን የተረዳች ሀገራችን በፋና ወጊ መሪያችን ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ሀገራችን በአፍሪካ ፈር ቀዳጅ የሚያደርጋት “ስታርት አፕ ኢትዮጵያ” ይፋ አድርጋለች:: እንኳን ደስ ያለን! በዚህ የአመታት የዝግጅት ጉዟችን የስታርት አፖችን በተገቢ ለመደገፍ የሚያስችሉ የፖሊሲና የአሰራር ስርዓት ለውጦችን አድርገናል:: – የስታርት አኘ መለያ /Startup Label/ መስጠት መጀመር – የንግድ ፈቃድ አሰጣጥ ላይ ማሻሻያዎች – የውጭ ምንዛሪ ህግጋት ማሻሻያ – የውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች አነስተኛ ካፒታል ማሻሻያ – የፋይናንስ አቅርቦትና አማራጮች – አእምሮአዊ ንብረት አጠባበቅ – የጉምሩክ ልዩ ድጋፍ – በሥራና ክህሎት ሚንስቴር እና የቴክኒክና ሞያ ተቋማት የተመቻቹ ልዩ ልዩ ዕድሎች እና ሌሎችንም ማሻሻያዎች አድርገናል:: የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት !
en_USEN
Scroll to Top