Mols.gov.et

patriotism training

August 28, 2023
ከመላ ሀገሪቱ የተወጣጡ የአንድ ማዕከል አስተባባሪዎች እና የገጠር የሥራ ዕድል ፈጠራ ዳይሬክተሮች እየተሳተፉ በሚገኙበት አገር አቀፍ የስልጠና መድረክ ላይ የሥራ ሥነ-ምግባር እና ሀገር ወዳድነት(patriotism) ላይ ያተኮረ ሥልጠና በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መስፍን አበበ እየተሰጠ ይገኛል፡፡
en_USEN
Scroll to Top