Mols.gov.et

የዓለም-አቀፍ ስታርትአፕ ሽልማት (Global StartUp Award African Summit 2023) እውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር በወዳጅነት ፖርክ እየተካሄደ ነው።

October 26, 2023
የዓለም-አቀፍ ስታርትአፕ ሽልማት (Global StartUp Award African Summit 2023) እውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር በወዳጅነት ፖርክ እየተካሄደ ነው። በዚህም ከአፍሪካ ምርጥ 15 ስታርትአፕ መካከል ከኢትዮጵያ በግሪን ቴክ ምድብ ቡና ላይ የሚሰራው ስታርትአኘ (Coffee Resurrect, Inc)አሸናፊ ሆኗል። ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
en_USEN
Scroll to Top