የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ላይ ፈቃድ ያላቸው የሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ዝርዝር
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚሰጠው የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎችን አድራሻ እና ፍቃድ ያገኙበትን የመዳረሻ ሀገራት ዝርዝር የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል( https://t.me/FDRE_MoLSofficial/2656) ላይ አሊያም በድረ-ገፃችን ላይ ያገኙታል፤
ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ይሁኑ!
ነሐሴ 4/2017 ዓ.ም ፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
🌐 Official Website: mols.gov.et
📘 Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE
📣 Telegram: t.me/fdre_mols
🎵 TikTok: tiktok.com/@mols_official
🐦 Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር
🟢 WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y