Mols.gov.et

የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት…

September 30, 2023
የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት “ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት፣ አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም” በሚል መሪ ሀሳብ የዓለም የቱሪዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወራቤ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎችን ጨምሮ የስልጤ ዞንና የወራቤ ከተማ እንዲሁም የወራቤ ዩኒቨርሲቲና ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ከፍተኛ የሥራ ኃላፈዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ “ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት፣ አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም” በሚል መሪ ሀሳብ በዓለም ለ44ኛ እንዲሁም በሀገራችን ለ36ኛ ጊዜ የሚከበረው የዓለም የቱሪዝም ቀን መስከረም 20 በስልጤ ዞን በተለያዩ መርሃ ግብሮች የሚከበር ይሆናል፡፡
en_USEN
Scroll to Top