Mols.gov.et

የሥራ ባህል ለውጥ ለሀገራዊ ምርታማነት! …

March 12, 2024
የሥራ ባህል ለውጥ ለሀገራዊ ምርታማነት! ‹‹የማህበረሰብ አቀፍ ውይይት ለሥራ ባህል እድገትና ምርታማነት!›› በሚል መሪ ሃሳብ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የማህበረሰብ አቀፍ ውይይት የአመቻቾች ስልጠና በሦስት ማዕከላት ላይ በመስጠት ላይ ይገኛል። በአዳማ፣ በሠመራ እና በአሶሳ እየተካሄደ የሚገኘው ይህ መድረክ የሥራ ባህልን በማሻሻል ሀገራዊ ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመ ነው። በየደረጃው የሚካሄደው ማህበረሰብ አቀፍ የምርታማነት ውይይት እንደ ሀገር ያሉንን ፀጋዎች አልምቶ ለመጠቀምና ያሉብንን ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮች ለመፍታት ከፍተኛ ፋይዳ ይኖረዋል:: የአሁኑን መድረክ ጨፍሮ እስከ አሁን ድረስ ከ1800 በላይ የሚሆኑና ከመላ ሀገሪቱ የተወጣጡ የማህበረሰብ አቀፍ ውይይት የአመቻቾች ስልጠና ተሰጥቷቸዋል።
en_USEN
Scroll to Top