Mols.gov.et

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ ዓመራር ሥርዓት( ISO 9001:2015) እውቅና አገኘ

September 5, 2025
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ ዓመራር ሥርዓት( ISO 9001:2015) እውቅና አገኘ የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብሩ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ ሎሚ በዶ እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት እና የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር መዓዛ አበራ፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የሰርተፍኬት ባለቤት የሆኑ የቴክኒክና ሙያ ዲኖች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም ፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
en_USEN
Scroll to Top