Mols.gov.et

የማኅበረሰብ-አቀፍ ውይይት …

February 20, 2024
የማኅበረሰብ-አቀፍ ውይይት ለሥራ ባህል እድገትና ምርታማነት! በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ የሚገኘው የአመቻችነት የአመቻቾች ስልጠና እንደቀጠለ ይገኛል። ስልጠናው በሀገራችን ከፍተኛ ጉድለት የሚታይበትን የሥራ ባህል ለማሳደግ፣ ምርታማነት ለማረጋገጥ፣ የአስተሳሰብ ለውጥ ለማምጣት እና በየአካባቢው የሚገኙ መልካም ዕድሎችን ለመመልከት እና የሥራ ትጋት ለመጨመር የሚያስችል ነው ተብሏል። በተጨማሪም ስልጠናው የየአካባቢው ጸጋዎች ከመለየት ባሻገር አውጥቶ የመጠቀም እና ለማህበረሰብ ለውጥ ለማዋል አይን የሚገልጥ መሆኑንም ተመላክቷል።
en_USEN
Scroll to Top