Mols.gov.et

“የማኅበረሰብ-አቀፍ ውይይት ለሥራ ባህል እድገትና ምርታማነት!”

January 11, 2024
“የማኅበረሰብ-አቀፍ ውይይት ለሥራ ባህል እድገትና ምርታማነት!” የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በየደረጃው ለሚያካሂደው የማህበረሰብ አቀፍ ውይይት ያዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር የአመቻችነት የአሰልጣኞች ሥልጠና መድረክ በጅማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን ከኦሮሚያ፣ ጋምቤላ እና ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የተወጣጡ ከ400 በላይ ሰልጣኞች እየተሳተፉበት ይገኛል።
en_USEN
Scroll to Top