Mols.gov.et

“ውጤታማ ተግባቦት ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው…

February 3, 2024
“ውጤታማ ተግባቦት ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የጋራ ጉባኤ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በክህሎት ልማት፣ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንዱስትሪ ሰላም ዙሪያ ገለፃ እያቀረቡ ይገኛል። በመድረኩ የሁሉም ክልሎችና የሁለቱም ከተማ አስተዳድሮች የኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊዎች፣ የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣንና የሚዲያ አመራሮች፣ የሁሉም የፌዴራል ተቋማት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሀላፊዎች እየተሳተፉ ይገኛል።
Scroll to Top