Mols.gov.et

ከዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት (International Labour Organization) ጋር በክህሎት መር ምቹ ሥራ ዕድል ፈጠራና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ መስራት የሚያስችለንን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል፡፡

July 18, 2023
ድርጅቱ በሀገራችን ምቹና ዘላቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ሲደግፍ የቆየ ሲሆን አሁን የተፈረመው የመግባባያ ሰነድ የሠራተኛ ፍልሰት እስተዳደርን ማሻሻል እንዲሁም ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራችንን ማላቅ የሚያስችል ነው፡፡ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን የዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ቢሮ ዳይሬክተር እና የድርጅቱ የአፍሪካ ህብረት ልዩ ተወካይ ሚስተር አሌክሲዮ ሙሲንዶ በትብብር ለመስራት ላሳዩት ቁርጠኝነት እና ተነሳሽነት እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ፡፡
en_USEN
Scroll to Top