Mols.gov.et
• የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም፣• ዘወትር አርብ ከምሽቱ 2፡30 እስከ 3፡00 በፋና ቴሌቪዥን ይተላለፋል፤• የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ የክህሎት ልማትና የሰራተኞች የሙያ ላይ ደህንነትን የተመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች በፕሮግራሙ ይስተናገዳሉ፤• የውጤታማ ሥራ ፈጣሪዎች ተሞክሮዎች ይቀርባሉ፤• ፕሮግራሙን ይከታተሉ፣ ስለ ሀገራችን የስራ ገበያና ክህሎት ልማት በቂ መረጃ ያግኙ!የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር