ኢትዮጲያ የ3ተኛውን የአፍሪካ የብየዳ ፌደሬሽን መደበኛ ጉባኤ እንድታዘጋጅ በመመረጧ እንኳን ደስ አለን !
በናይጄሪያ በተዘጋጀው 2ተኛው የአፍሪካ የብየዳ ፌደሬሽን መደበኛ ጉባኤ ኢትዮጲያ 3ተኛውን የአፍሪካ የብየዳ ፌደሬሽን መደበኛ ጉባኤ እንድታዘጋጅ ተመርጣለች። በዚሁ መድረክ ላይ ኢትዮጲያ ካፈራቻቸው 90 አለም አቀፍ ዕውቅና ካላቸው የብየዳ ባለሞያዎች መካከል በሰመር ካምፕ ፕሮግራም ተሳታፊ የሆነችው እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እያፈለቁ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል አንዷ የሆነችው ወለላ ሰዒድ ልዩ ተሸላሚ ሆናለች።
እህቴ ወለላ ሰዒድ እንኳን ደስ አለሽ!!