X
20%

Mols.gov.et

አለምን በአንድ መድረክ ያሰባሰው ጉዳይ የኛም ትልቁ ስራችን ነው!

September 21, 2023
አለምን በአንድ መድረክ ያሰባሰው ጉዳይ የኛም ትልቁ ስራችን ነው! የአለም መንግስታትን በአንድነት ከስብሰባው 78ተኛው የአለም ጉባኤ አንዱ በወረርሽኝ ቅድመ መከላከል እና መቆጣጠር ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነበር። ኢትዮጲያዬ የአፍሪካ ሃገራትን ወክላ 6(six) መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የአፍሪካ አቋሞችን አቅርባለች። በጉባኤው ላይም በተለይ የአፍሪካ ግሩፕ ላይ ትኩረት ያደረጉ የመፍትሄ ሃሳቦችን አቅርበናል::
en_US