Mols.gov.et

ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

October 16, 2023
16ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለኅብረ ብሐራዊ አንድነታችንና ሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው” በሚል መሪ መልዕክት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋም የሆነው የኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች በጋራ አክብረዋል። በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ላይ የሚኒስቴር መስሪያቤቱና የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎችና ሠራተኞች ተገኝተዋል።
en_USEN
Scroll to Top