የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የቺክ-ፊል-ኤ (Chick-fil-A) ባለቤትና ኦፕሬተር ላንስ ሪድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ላንስ ሪድ በውይይቱ ወቅት እንደገለፁት በክህሎት ልማቱ ዘርፍ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እያከናወነ ያለውን ሥራ የሚበረታታ መሆኑን ጠቁመው ድርጅቱ ሥልጠናዎችን በመስጠት፣ የእውቀት ሽግግር ለማድረግ እና በመስኩ ያካበተውን ተሞክሮ ለማካፈል ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡