በርካቶችን ከድህነት የማውጣት ግብ …
December 15, 2023
በርካቶችን ከድህነት የማውጣት ግብ ይዞ ከሚንቀሳቀሰው የአኩመን ፈንድ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ሺሩ ምዋንጊ ጋር ገንቢ ውይይት አድርገናል፡፡
የሚኒስትር መስሪያ ቤታችንን ተቋማዊ ሪፎርም ተከትሎ ለሥራ ዕድል ፈጠራ ምቹ ስነ-ምህዳር ግንባታ ላይ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ገልጸናል፡፡
በቀጣይ በተለይ ለሴቶችና ወጣቶች ቀጣይነት ያለው ምቹና ዘላቂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር በዘርፉ ተቀራርቦ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተግባብተናል፡፡
የአኩመን ፈንድ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ሺሩ ምዋንጊ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ኑሮ ለማሻሻል እያደረጉ ላለው ጥረትና ላሳዩን የትብብር መንፈስ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬ ይድረስዎ!
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
We had an inspiring discussion with Shiru Mwangi, East Africa Director of Acumen Fund, an organization dedicated to uplifting people out of poverty.
Following the recent institutional reform in our Ministry, we are thrilled to share the ongoing efforts to build a thriving ecosystem for job creation.
Looking ahead, we see incredible potential in collaborating closely with Acumen Fund, especially in empowering women and youth, to foster a future filled with continuous, comfortable, and sustainable employment opportunities.
I extend my heartfelt gratitude to Shiru Mwangi, Director of Acumen Fund East Africa, for your tireless dedication to improving the lives of our low-income sisters and brothers and for the incredible spirit of cooperation you have shown us!
#MoLS #AcumenFund
#EmpoweringCommunities
#CollaborationForChange
#JobCreation