Mols.gov.et

ለአንድ ማዕከል

August 30, 2023
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ለአንድ ማዕከል አስተባባሪዎች እና ለገጠር ሥራ ዕድል ፈጠራ ዳይሬክተሮች በተዘጋጀው የሥልጠና መድረክ የፐብሊክ ኢንተርፐረነርሺፕ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ የፐብሊክ ኢንተርፕረነርሺፕ ስልጠና በየደረጃው አዳዲስ ነገር ለመፍጠር የሚያነሳሳ፣ የሥራ ተነሳሽነት የሚያሳድግ፣ ችግሮችን የሚፈታ፣ ተግዳሮቶችን ወደ መልካም ዕድልነት መቀየር የሚያስችል ጥበብና ስብዕናን የሚያላብስ ነው፡፡
en_USEN
Scroll to Top