Mols.gov.et

ሁለተኛ ዙር Innovation for Development Breakfast Meeting (I4DB)…

January 4, 2024
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሁለተኛ ዙር (Innovation for Development Breakfast Meeting (I4DB)) ውይይት ተካሄደ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ካውንስል አባላት በየወሩ ማለዳ 1፡00 ሰዓት ተገናኝተው ተቋማዊና አገራዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ መፍትሔ አፍላቂ ምክክር የሚያደርጉበት Innovation for Development Breakfast Meeting (I4DB) ሁለተኛ ዙር ውይይት ተካሄደ፡፡ በዕለቱ የኢንተርፕሪነርሺፕና የኢኖቬሽን ምህዳርን በማስፋት ረገድ መንግስትና የግሉ ዘርፍ ያላቸው ሚና እና በዚህ ረገድ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመፍታት በሚያስችሉ የመፍትሔ ሃሳቦች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡
tigTIG
Scroll to Top