Mols.gov.et

የግሉ ዘርፍ ሚናን ለማላቅ…

March 20, 2025
የግሉ ዘርፍ ሚናን ለማላቅ… የማፊ ፋሽን ዲዛይን መሥራች ወ/ሮ ማህሌት አፈወርቅ ጋር በክህሎት ልማትና ሥራ ዕድል ፈጠራ መስኩ ላይ በቅንጅት መስራት በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ ተወያይተናል፡፡ እያደገ የመጣው የፋሽን ኢንዱስትሪ ያለውን እምቅ አቅም አሟጦ ለመጠቀም የግሉ ዘርፍ ሚና የማይተካ ነው፡፡ በመሆኑም ሀገር በቀል እውቀቶችን ከፋሽን ኢንዱስትሪው ጋር አሰናስሎ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማላቅ ስነ-ምህዳሩን ምቹ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል፡፡ የማፊ ፋሽን ዲዛይን መሥራች ወ/ሮ ማህሌት አፈወርቅ በመስኩ በትብብር በመስራት የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማላቅ ላሳዩን ቁርጠንነት ከልብ የመነጨ ምስጋናዬ ይድረስዎ፡፡ የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
tigTIG
Scroll to Top