Mols.gov.et

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በየመን በደረሰው የጀልባ መስጠም…

August 5, 2025
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በየመን በደረሰው የጀልባ መስጠም በዜጎቻችን ላይ በደረሰው የሞት አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ይገልፃል፡፡ ለተጎጂ ቤተሰቦችም መጽናናትን ይመኛል፡፡
tigTIG
Scroll to Top