Mols.gov.et

በክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት እንዲሁም ሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳዮች ከባቫሪያ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሚኒስቴር ጋር …

February 1, 2024
በክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት እንዲሁም ሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳዮች ከባቫሪያ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሚኒስቴር ጋር መስራት በምንችልባቸው ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገናል፡፡ በውይይታችን ቴክኖሎጂ ተኮር የሆኑ ስታርትአፖች እና በግዛቲቱ የሚገኙ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲጎለብቱ መንግስት የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ ተመልክተናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በባቫሪያ ግዛት እና በኢትዮጵያ በመካከል ሊፈጠሩ የሚችሉ የትብብር ማዕቀፍ ዕድሎችን አይተናል፡፡ በዘርፉ የካበተ ልምዳችሁን ካለስስት ላካፈላችሁን እና በቀጣይም አብሮ ለመስራ ላሳያችሁን ቁርጠኝነት የባቫሪያ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከልብ የመነጨ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ፡፡
tigTIG
Scroll to Top