Mols.gov.et

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ”የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ለሙስናና ብልሹ አሰራር ያለው ተጋላጭነት” በሚል ርዕስ በተካሔደው ጥናት ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ግንቦት 8, 2025
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ”የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ለሙስናና ብልሹ አሰራር ያለው ተጋላጭነት” በሚል ርዕስ በተካሔደው ጥናት ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። ጥናቱ በፌዴራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የተዘጋጀ ሲሆን በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልና የፌዴራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እሸቴ አስፋውን ጨምሮ የሚኒስቴሩና የኮሚሽኑ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ተገኝተዋል።
amAM
Scroll to Top