Mols.gov.et

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ የ2016 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡

August 11, 2024
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ የ2016 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን በባቢሌ ከተማ አስተዳደር “የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው የማስጀመሪያ መርሃ ግብር የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የፌዴራል፣ የክልሉና የዞኑ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
en_USEN
Scroll to Top