Mols.gov.et

” ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ ለኢትዮጵያ ልዕልና!”

April 2, 2025
” ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ ለኢትዮጵያ ልዕልና!” በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባለፉት 7 ዓመታት በለውጡ መንግስት በተሰሩ ሥራዎች የተገኙ ስኬቶችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና የተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ አመራርና ሠራተኞች ተገኝተዋል፡፡
en_USEN
Scroll to Top