Mols.gov.et

“ብቃት” የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት 3ኛ ዙር ስልጠና በድሬዳዋ …

April 9, 2025
የ2017 ዓ.ም “ብቃት” የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት 3ኛ ዙር ስልጠና በድሬዳዋ የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ተጀመረ። በድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ አዘጋጅነት ከወረዳዎች የተመለመሉ ወጣቶች በኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ስልጠና እየወሰዱ ነው:: ስልጠናው ለ12 ተከታታይ ቀናት እንደሚቆይና ተሳታፊ የሚሆኑ ወጣቶች የህይወት ክህሎትና የሥራ ላይ ልምምድ ስልጠና እንደሚያገኙ ተጠቁሟል። ሰልጣኞች ስልጠናውን እንዳጠናቀቁ ኢንዱስትሪዎች ላይ ተመድበው የሥራ ላይ የተግባር ልምምድ የሚያደርጉ ከኮሌጁ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
en_USEN
Scroll to Top