ዜጎች ሁሉንም አገልግሎት በአንድ መስኮት ማግኘት በሚችሉበት መሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎት የተለያዩ ተቋማት በአንድ ቦታ በመገኘት ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ምቹ ስፍራን የሚፈጥሩበት ልዩ ፕሮጀክት ሲሆን የሥራና ክህሎት ሚኒስርትርም የዲጂታል ኢንተርፕራይዝ አደረጃጀትን (Online Enterprise) እና የውጪ ሃገር ዜጎች የሥራ ፈቃድ አስተዳደርን (Expatriate Work Permit System) በመሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎት ለተገልጋዮች ክፍት ያደረገ መሆኑን ስናበስር ደስ እያለን ነው እንኳን ደስ አላችሁ።
መሶብ አንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ ለመሄድ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጭነው አቅጣጫውን ያግኙ።
https://maps.app.goo.gl/A8XSiZ9TAnbimTMH6