Mols.gov.et

ለሥራና ክህሎት እንዲሁም ተጠሪ ተቋማቱ አመራሮች የ “Public Entrepreneurship and Innovation” ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል::

August 23, 2024
ለሥራና ክህሎት እንዲሁም ተጠሪ ተቋማቱ አመራሮች የ “Public Entrepreneurship and Innovation” ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል:: ለሚኒስቴሩ ተጠሪ በሆነው የኢትዮጵያ ኢንተርፕሩነርሺፕ ልማት ኢንስቲቲዩት (EDI) እየተሰጠ የሚገኘው ሥልጠና በህዝብ አገልግሎት ዘርፍ የፈጠራ፣ የትብብር እና የለውጥ ተግባራትን የማዳበር ዓላማ ያለው ነው። ስልጠናው ፈጠራና ፍጥነት በታከለበት አግባብ የክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት፣ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ሰላማዊ ኢንዱስትሪ ግንኙነት ላይ የተቀመጡ ግቦችን ስኬት ማላቅ የሚያስችል ሲሆን ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ተጠሪ ተቋማቱ የተወጣጡ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እየተሳተፉበት ይገኛል፡፡
en_USEN
Scroll to Top